Title | በሚከተሉት ነገሮች ላይ ትኩረት አድርግ፦ የአካባቢ ፍትህ በWashington |
||||
|
|||||
VIEW NOW |
በሚከተሉት ነገሮች ላይ ትኩረት አድርግ፦ የአካባቢ ፍትህ በWashington (Number of pages: 2) (Publication Size: 665KB)
|
||||
Author(s) | Chelsea Batavia | ||||
Description | ይህ የትኩረት ወረቀት በWashington ስላለው የአካባቢ ፍትህ ነው። የአካባቢ ፍትህ ፍትሃዊ ያልሆኑ የአካባቢ ተጽዕኖዎችን ለመቅረፍ እርምጃ መውሰድ፣ የህብረተሰቡን ጤና እና ደኅንነት ቅድሚያ መስጠት እና ለእያንዳንዱ ማህበረሰብ የበለጸገ አካባቢን መደገፍ ነው። የአተኩር ወረቀት የአካባቢ ፍትህ እና የዋሽንግተን የአካባቢ ፍትህ ሕግ፣ የHealthy Environment for All Act(የጤናማ አካባቢ ለሁሉም ሕግ) አጭር አጠቃላይ እይታ ይሰጣል። በተጨማሪም ስለአካባቢ ፍትህ ፍላጐት ካላቸው ወይም ካሳሰቧቸው ግለሰቦች ሊወስዷቸው የሚችሉ በርካታ እርምጃዎችን ይዘረዝራል። በመጨረሻም፣ የትኩረት ወረቀቱ ግለሰቦች በማህበረሰቦቻቸው ውስጥ ስለ አካባቢያዊ ፍትህ እና የሕዝብ ጤና ጒዳዮች መረጃ ሊያገኙባቸው ወደሚችሉባቸው አንዳንድ የመስመር ላይ መሣሪያዎች አገናኞችን ይሰጣል። | ||||
REQUEST A COPY
|
The mission of the Department of Ecology is to protect, preserve, and enhance Washington’s environment. To help us meet that goal, please consider the environment before you print or request a copy.
ADA Accessibility The Department of Ecology is committed to providing people with disabilities access to information and services by meeting or exceeding the requirements of the Americans with Disabilities Act (ADA), Section 504 and 508 of the Rehabilitation Act, and Washington State Policy #188. Visit Ecology’s website for more information. |
||||
Contact | Chelsea Batavia at 360-972-6366 or Chelsea.batavia@ecy.wa.gov | ||||
Keywords | ផផ្នការយបាសសមាាត | ||||
WEB PAGE | Environmental Justice at Ecology |
Copyright © Washington State Department of Ecology. See https://ecology.wa.gov/About-us/Accountability-transparency/Our-website/Copyright-information.